0 Comment
ክፍል አንድ ለመሆኑ ቢትኮይን ምንድነው? በዚህ ልክ በዓለም ዙሪያስ እንዴት መነጋገሪያ ሊሆን ቻለ? በዚህ አምድ በተከታታይ ክፍሎች ይህንን አዲስ የፋይናንሳዊ አብዮት እና የቴክኖሎጂ እመርታ ስረ መሰረት እና መሰረታዊ ምንነት ጠለቅ ባለ እና ለአረዳድ ምቹ በሆነ መልኩ የሚቀርብ ይሆናል። Magic. Internet. Money. አስማት፤ ኢንተርኔት፤ ገንዘብ!!! በሌላ አጠራሩ ቢትኮይን። ለመሆኑ ከእነዚህ መገለጫዎችም በላይ የተባለለት አለምን እያነጋገረ ያለና በስራ... Read More