18 January, 20220 Commentበ አንድ ቀን 40 ሺህ ዛፎችን የሚተክለው ድሮን40 ሺህ ዛፎችን የሚተክለው ድሮን ኤር ሲድ የተሰኘው የአውስትራሊያ የባዮቴክ ኩባንያ እነዚህ ራሳቸውን ችለው የሚበሩ ድሮኖች ከአየር ላይ በቀን ከ40,000 በላይ የዘር ፍሬዎችን በመትከል የደን ጭፍጨፋን መቋቋም እንደሚችሉ ተናግሯል። Read More Amharic, Computers, Gadgets, Tech News