0 Comment
ጃፓናዊያን ሊቀመስ የሚችል ቴሌቪዥን ሰርተናል ቅመሱልን እያሉ ነው፡፡ በርግጥ ነገሩ ግር የሚል ስሜት ቢፈጥርም ፕሮቶታይፑን በቅድሚያ የሰራው የሜጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሆሚ ሚያሺታ ቴሌቪዥኑ የተለበጠበት ቁስ አስር የተለያዩ ጣፋጭ ጣዕሞችን የሚረጩ ጣሳዎችን ያካተተ ነው። የጣዕም ናሙናው ተመልካቹ እንዲሞክር በንጽህና ፊልም ላይ በጠፍጣፋ የቲቪ ስክሪን ላይ ይንከባለል። Read More