0 Comment
የ3ዲ ሕትመት የቤት ግንባታ ሂደትን ወደ አዲስ ከፍታ እየወሰደው ስለመሆኑ ከአሜሪካዋ ሂዩስተን ከተማ የተሰማው ዜና ያመለክታል፡፡ከ12 ቶን በላይ የሚመዝነው ግዙፉ የ3ዲ ማተሚያ ማሽን በአሜሪካ ውስጥ የመጀመሪያ የተባለለትን የ3ዲ ሕትመት ውጤት ባለ ሁለት ፎቅ ቤት እየገነባ መሆኑን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡ ማሽኑ በሂዩስተን ከተማ 370 ሜትር ስኩዌር ስፋት ያለውን ባለ ሦስት መኝታ መኖሪያ ቤት ለመገንባት የኮንክሪት ንጣፎችን ያለማቋረጥ... Read More