0 Comment
ለዉጤቱ መሻሻል ዘርፉን በጥናት እና ምርምር እንዲመራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በመንግሥት መቋቋሙ ኢትዮጵያ የተሻለ ደረጃ እንድታስመዘግብ ካስቻሏት ጉዳዮች መካከል ተብሎ በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡ ኦክስፎርድ ኢንሳይትስ የተባለው አማካሪ ተቋም ዓመታዊ ሪፖርቱን ሲያዘጋጅ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ለሕዝብ አገልግሎት በመጠቀም ረገድ የመንግሥታት ዝግጁነትን የትኩረቱ ነጥብ አድርጓል፡፡ በሪፖርቱ የመንግሥታት የዝግጁነት ሁኔታ ከሦስት አንኳር ጉዳዮች አንጻር እንደተፈተሸ ተቋሙ አስታውቋል፡፡ መንግሥት ለቴክኖሎጂው የሰጠው... Read More