0 Comment
የፌስቡክ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተላለፈበት። ቅጣቱ ሜታ ላይ የተጣለው ኩባንያው ፌስቡክና ኢንስታግራም ተጠቃሚ ደንበኞች መረጃ ለማስታወቂያ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ሜታ መተግበሪያዎቹን ከሚጠቀሙ ደንበኞች ህግን በጣሰ መልክ ፍላጎትን መሰረት ያደረጉ ማስታቂያዎችን እንዲቀበሉ አስገድዷል ተብሏል፡፡ ኩባንያው ቅድመ ሁኔታውን ለመቀበል ፈቃደኛ ያልሆኑ ደንበኞች አገልግሎቱን እንዳይጠቀሙ አድርጓል ሲል የአውሮፓ ህብረት... Read More