0 Comment
ቢንግ ተብሎ የሚታወቀው የማይክሮሶፍት የፍለጋ ድረ ገጽ (ብራውዘር) ጊዜው ከደረሰበት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ጋር ተጣምሮ አገልግሎት ላይ እንደሚውል ታውቋል፡፡ በፍለጋ ድረ-ገጹ ላይ የተደረገው እድሳት ባሳለፍነው የአውሮፓውያኑ ዓመት መጨረሻ ወደ አገልግሎት የገባውን የቻት ጂ.ፒ.ቲ የውይይት መለዋወጫ ሮቦት (ቻትቦት) ቴክኖሎጂ ያካተተ ነው፡፡ በዚህም ሰዎች ድረ-ገጹ ላይ ለሚያስገቡት ጥያቄ መልስ ወደሚያገኙባቸው ሌሎች ድረ-ገጾች ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) ከማስቀመጥ ባለፈ ዝርዝር... Read More