0 Comment
እስቲ ለአንድ አፍታ አስቡት… በጭንቅላታችሁ ውስጥ ያለውን ምርጥ የቢዝነስ ሀሳብ ወይም አፕሊኬሽን፣ ምንም አይነት የኮምፒውተር ኮድ መጻፍ ሳያስፈልጋችሁ፣ በቀላሉ በፅሁፍ በመግለፅ ብቻ ወደ እውንነት መቀየር ብትችሉስ? “የምፈልገው ደንበኞቼ ቀጠሮ የሚይዙበት፣ ክፍያ የሚፈፅሙበት እና መልዕክት የሚላላኩበት አፕሊኬሽን ነው” ብላችሁ ስትነግሩት፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በደቂቃዎች ውስጥ ሙሉ አፕሊኬሽኑን ሰርቶ ቢያቀርብላችሁስ? ይህ የሳይንስ ልብወለድ ይመስላል አይደል? ነገር ግን... Read More