0 Comment
እግርኳስ ጫወታ ዳኝነት ከባድ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል ኦፍሳይድ(offside) አንዱ ነው፡፡የዘመኑ እግር ኳስ ጨዋታ ክፍተኛ ፍጥነትና ክህሎት እየተላበሰ በመምጣቱ በእግር ካስ ጨዋታ ወቅት ኦፍሳይድን በሰክንድ ውስጥ ለይቶ ዳኝነት መስጠት ለእግር ካስ ዳኞች እጅግ በጣም ፈታኝ እየሆነ ምጥቷል፡፡ ለዚህም ነው FIFA በእግር ኳስ ሜዳ ውስጥ የሚፈጠሩ ፈጣን ክስተቶችን በቪዲዮ መልክ በመያዝ ለምሳሌ ኦፍሳይድ ሲከሰት ቪዲዮን በማየት መዳኘት... Read More