0 Comment
የጃፓኑ መኪና አምራች ቶዮታ ኩባንያ የሰዎችን በጨረቃ ላይ የመኖር እቅድ ሊያሳካ ይችላል የተባለለት መኪና ሊያመርት መሆኑን አስታወቀ፡፡ ከጃፓኑ የሕዋ ተቋም ጋር በጥምረት ወደ ስራ የገባው ቶዮታ ኩባንያ መኪናውን በአውሮፓውያኑ 2020ዎቹ መጨረሻ ወደ ጨረቃ የመላክ እቅድ እንዳለው ዴይሊ ሜይል አስነብቧል፡፡ ሉናር ክሩዘር የሚል መጠሪያ የተሰጠው መኪና ሁለት ሰዎችን የመያዝ አቅም ሲኖረው በጨረቃ ላይ ለአስራ አራት ቀናት... Read More