0 Comment
ባርድ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ቻትቦት በማንኛውም ጉዳይ ዙሪያ ከሰዎች የሚቀርብለትን አጭር ጥያቄ በመቀበል አስፈላጊውን ማብራሪያ መስጠት እንደሚችል ታውቋል፡፡ በዚህም ዲፕ ለርኒንግ የተባሉትን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ስልተቀመሮች በመጠቀም የተማረውን ከፍተኛ መጠን ያለው ዳታ መሠረት አድርጎ እንደ ጽሁፍ ወይም ምስል ያሉ ይዘቶችን መለየት፣ ማጠቃለል፣ መተርጎም፣ የመተንበይ እና የማመንጨት አቅምን የተላበሰ ነው፡፡ ባርድ ስፋት ያለውን የዓለም እውቀት፤ አስተውሎት እና... Read More