0 Comment
ዶልፊ የእጅ መጠን ያለው መሳሪያ ሲሆን ልብስዎን በአልትራሳውንድ ቴክኖሎጂ ኃይል ያጸዳል። የዚህ መሳሪያ ሃሳብ የመጣው ጀርመናዊቷ ስራ ፈጣሪ የሆነችው ሊና ሶሊስ በጉዞ ላይ እያለች የቆሸሹ ልብሶቿን ለማጠብ ስትሞክር ችግር ያጋጥማታል። እና እሷም ይህንን ችግር የሚቀርፍ መሳርያ ሰራች። አልትራሳውንድ በሕክምና እና በትላልቅ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ለብዙ ዓመታት በተሳካ ሁኔታ ጥቅም ላይ ውሏል፤ ነገር ግን አልትራሳውንድ ለጽዳት ስራ ላይ ሲውል ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። በቅርብ ጊዜ ውስጥ የሞባይል መጠን ያለው ተንቀሳቃሽ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እንደሚኖረኝ ሰው ቢነገረኝ ላምነው አልችልም ነበር! Read More