0 Comment
DoNotPay በተባለ የአሜሪካ ኩባንያ የበለፀገው የዓለማችን የመጀመሪያው ሮቦት ጠበቃ ከደንበኛው ጋር ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡ ይህ የሮቦት ሥርዓት ከፍጥነት ገደብ በላይ በማሽከርከር የተከሰሰ ደንበኛውን ነጻ ለማውጣት የሕግ ምክር ሊለግስ በቀጣዩ የካቲት ወር ፍርድ ቤት እንደሚቆም ዴይሊ ሜይል አስነብቧል፡፡ ተከሳሹ በፍርድ ቤት በሚኖረው ቆይታ የጠበቃውን ምክር ለመስማት የስማርት ስልክ መተግበሪያ እና የጆሮ ማዳመጫ እንደሚጠቀም ተገልጿል፡፡ተከሳሹ በፍርድ... Read More