17 December, 20210 Commentየጃፓን ሳይንቲስቶች ከኮሮና ቫይረስ ጋር ንክኪ መኖሩን በርቶ የሚያሳይ ማስክ ሰሩየ ጃፓን ሳይንቲስቶች የሰሩት ይህ ማስክ የሰጎን አንቲቦዲን (ጸረ እንግዳ አካልት) በመጠቀም የተሰራ ሲሆን የአልትራቫዮሌት (UV) ብርህን ሲበራበት የኮሮና ቫይረስ ያረፈበት ቦታ በርቶ የታያል ወይም ያንጸባርቃል ። ይህም በቀላል ዋጋ ኮሮናን መመርመር የሚያስችል መሳርያ እንደሚሆን ተስፋ ተጥሎበታል። Read More Amharic, Tech News, Uncategorized