9 February, 20230 CommentEthio Telecom Launches Program to Supercharge Ethiopia’s Tech StartupsEthio Telecom launches a program to support Ethiopia's tech startups with resources, financial support, and collaboration opportunities. Read More English, Tech News
12 January, 20230 Commentኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ስድስት ወራት 8.18 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀኢትዮ ቴሌኮም የሦስት ዓመት አዲስ የእድገት ስትራቴጂውን በ2015 በጀት ዓመት መጀመሪያ ካስተዋወቀ በኋላ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ሪፖርቱን በዛሬው እለት አቅርቧል።የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ እንደተናገሩት ኩባንያው ባለፉት ስድስት ወራት 8.18 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱ ገልፀዋል። ባለፈው ዓመት የኩባንያው የዓመቱ ሙሉ ገቢ 9 ቢሊየን ብር የነበረ ሲሆን በ2015 ዓመት በስድስት ወራት ውስጥ... Read More Amharic, Tech News