18 November, 20210 Commentየዓለማችን የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻበ2021 የአገልግሎት ዘመናቸውን ጨርሰው እንደ ቆሻሻ የሚጣሉ የኤሌክትሮኒክስ መሳርያዎች 57 ሚሊዮን ቶን በመመዘን ከግዙፉ የቻይና ግንብ የሚበልጥ ክብደት እንደሚኖራቸው WEEE የተባለው አለም አቀፍ ተቋም አስታውቀዋል Read More Amharic, Tech News