0 Comment
አይፎን ለደንበኞቹ ያበሰረው መልካም ዜና ለስልክዎ መክፈቻ የፊት ገፅታዎን እንደመክፈቻ (Face ID) የሚጠቀሙ ከሆነ ከዚህ በኋላ የኮቪድ መከላከያ የፊት ጭንብልዎን (ማስክ) ማውለቅ ግድ አለማለቱ ነው፡፡ እንደ ዘቨርጅ ዘገባ አፕል በiOS 15.4 የስልክ ሥርዓተ-ክወና (operating system) እድሳቱ እንደሚያካተው የሚጠበቀው አዲስ ገፅታ ተጠቃሚዎች የፊት ጭንብላቸውን ሳያወልቁ የፊት ገፅታቸውን ለመክፈቻነት መጠቀም የሚችሉበትን አማራጭ ማካተቱ ነው፡፡ አዲሱ ገፅታ በአማራጭነት... Read More