0 Comment
ኢትዮ ቴሌኮም ገንዘብን በቀላል ፣ፈጣን ፣ ምቹ እና አስተማማኝ በሆነ መልኩ ግብርን በቴሌ ብር ለመክፈል የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በዛሬው እለት ተፈራርሟል ።ደንበኞች ግብርን መክፈል የሚችሉበት የተለያየ መተግበሪያዎች መኖራቸው ተጠቁሟል። ከነዚህም ውስጥ የቴሌ ብር የደንበኛ መተግበሪያ፣ የደንበኞች መተግበሪያን፣ እንዲሁም *127# በመጠቀም የብሄራዊ ባንክ ህግን በማክበር ግብርን መክፈል እንደሚቻል ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል ።ግብር ከፋዮች... Read More